1 ሳሙኤል 18:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በመሆኑም ሳኦል ከፊቱ እንዲርቅ አደረገው፤ የሺህ አለቃ አድርጎም ሾመው፤ ዳዊትም ሠራዊቱን እየመራ ወደ ጦርነት ይሄድ ነበር።*+ 1 ሳሙኤል 25:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ጌታዬ እየተዋጋ ያለው የይሖዋን ጦርነት+ ስለሆነ ይሖዋ የጌታዬን ቤት ለዘለቄታው ያጸናለታል፤+ ስለሆነም እባክህ የአገልጋይህን መተላለፍ ይቅር በል፤ በሕይወት ዘመንህም ሁሉ ክፋት አይገኝብህ።+
28 ጌታዬ እየተዋጋ ያለው የይሖዋን ጦርነት+ ስለሆነ ይሖዋ የጌታዬን ቤት ለዘለቄታው ያጸናለታል፤+ ስለሆነም እባክህ የአገልጋይህን መተላለፍ ይቅር በል፤ በሕይወት ዘመንህም ሁሉ ክፋት አይገኝብህ።+