-
ዘሌዋውያን 27:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 “‘አንድ ሰው ርስት አድርጎ ከያዘው እርሻ ላይ የተወሰነውን ለይሖዋ ቅዱስ አድርጎ ቢሰጥ ዋጋው መተመን ያለበት የሚዘራበትን ዘር መጠን ግምት ውስጥ በማስገባት ይሆናል፤ ለአንድ ሆሜር* የገብስ ዘር 50 የብር ሰቅል ይሆናል።
-