-
ዘፍጥረት 30:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 ከዚያም ላባ “በፊትህ ሞገስ አግኝቼ ከሆነ እባክህ ከእኔ ጋር ተቀመጥ፤ ይሖዋ እየባረከኝ ያለው በአንተ የተነሳ መሆኑን በንግርት* ተረድቻለሁ” አለው።
-
-
ዘፍጥረት 39:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 በቤቱና ባለው ነገር ሁሉ ላይ ከሾመው ጊዜ አንስቶ ይሖዋ በዮሴፍ ምክንያት የግብፃዊውን ቤት ባረከ፤ ይሖዋም በቤትና በመስክ ያለውን ነገር ሁሉ ባረከለት።+
-