-
1 ነገሥት 8:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 አባቴ ዳዊት ለእስራኤል አምላክ ለይሖዋ ስም ቤት ለመሥራት ከልቡ ተመኝቶ ነበር።+
-
-
1 ዜና መዋዕል 17:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ናታንም ዳዊትን “እውነተኛው አምላክ ከአንተ ጋር ስለሆነ በልብህ ያለውን ነገር ሁሉ አድርግ” አለው።
-
-
1 ዜና መዋዕል 22:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ዳዊት ልጁን ሰለሞንን እንዲህ አለው፦ “እኔ በበኩሌ ለአምላኬ ለይሖዋ ስም፣ ቤት ለመሥራት ከልብ ተመኝቼ ነበር።+
-