-
1 ሳሙኤል 31:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ስለዚህ ሳኦል፣ ሦስቱ ወንዶች ልጆቹ፣ ጋሻ ጃግሬውና የእሱ ሰዎች በሙሉ በዚያ ቀን አብረው ሞቱ።+
-
-
1 ዜና መዋዕል 10:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ስለዚህ ሳኦልም ሆነ ሦስት ወንዶች ልጆቹ ሞቱ፤ የቤቱም ሰዎች ሁሉ አብረው ሞቱ።+
-