1 ነገሥት 1:37 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 ይሖዋ ከጌታዬ ከንጉሡ ጋር እንደነበረ ሁሉ ከሰለሞንም ጋር ይሁን፤+ ዙፋኑንም ከጌታዬ ከንጉሥ ዳዊት ዙፋን የበለጠ ያድርገው።”+ 1 ዜና መዋዕል 22:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ለስሜ ቤት የሚሠራልኝ እሱ ነው።+ እሱ ልጄ ይሆናል፤ እኔም አባቱ እሆናለሁ።+ የንግሥናውን ዙፋን በእስራኤል ላይ ለዘላለም አጸናለሁ።’+ 1 ዜና መዋዕል 28:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 አሁን እያደረገ እንዳለው ትእዛዛቴንና ድንጋጌዎቼን+ ሳያወላውል የሚፈጽም ከሆነ ንግሥናውን ለዘላለም አጸናለሁ።’+ መዝሙር 89:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ‘ዘርህ ለዘላለም ጸንቶ እንዲኖር አደርጋለሁ፤+ዙፋንህንም ከትውልድ እስከ ትውልድ አጸናለሁ።’”+ (ሴላ) መዝሙር 89:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 ዘሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል፤+ዙፋኑ በፊቴ እንዳለችው ፀሐይ ይጸናል።+