-
ኢሳይያስ 9:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
የሠራዊት ጌታ የይሖዋ ቅንዓት ይህን ያደርጋል።
-
-
ኤርምያስ 33:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 የሰማያት ሠራዊት ሊቆጠር፣ የባሕርም አሸዋ ሊሰፈር እንደማይችል ሁሉ የአገልጋዬን የዳዊትን ዘርና አገልጋዮቼን ሌዋውያንን እንዲሁ አበዛቸዋለሁ።’”
-