መዝሙር 89:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 አገልጋዬን ዳዊትን አገኘሁት፤+በተቀደሰ ዘይቴም ቀባሁት።+ መዝሙር 89:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 ዘሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል፤+ዙፋኑ በፊቴ እንዳለችው ፀሐይ ይጸናል።+ መዝሙር 132:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ወንዶች ልጆችህ ቃል ኪዳኔንናየማስተምራቸውን ማሳሰቢያዎች ቢጠብቁ፣+የእነሱም ልጆችለዘላለም በዙፋንህ ላይ ይቀመጣሉ።”+