-
ዘፍጥረት 19:36አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
36 ስለሆነም ሁለቱም የሎጥ ሴቶች ልጆች ከአባታቸው ፀነሱ።
-
-
ዘፍጥረት 19:38አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
38 ታናሽየዋም ወንድ ልጅ ወለደች፤ ስሙንም ቤንአሚ አለችው፤ እሱም ዛሬ ያሉት አሞናውያን አባት ነው።+
-
-
መሳፍንት 10:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 የይሖዋም ቁጣ በእስራኤል ላይ ነደደ፤ እነሱንም ለፍልስጤማውያንና ለአሞናውያን ሸጣቸው።+
-
-
መሳፍንት 11:33አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 እሱም ከአሮዔር አንስቶ እስከ ሚኒት ድረስ ማለትም 20 ከተሞችን፣ ከዚያም አልፎ እስከ አቤልከራሚም ድረስ ፈጽሞ ደመሰሳቸው። በዚህ መንገድ አሞናውያን ለእስራኤላውያን ተገዙ።
-