1 ሳሙኤል 26:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ከዚያም ዳዊት ሂታዊውን+ አሂሜሌክንና የኢዮዓብ ወንድም የሆነውን የጽሩያን+ ልጅ አቢሳን+ “ሳኦል ወደሰፈረበት ቦታ አብሮኝ የሚወርድ ማን ነው?” አላቸው። አቢሳም “እኔ አብሬህ እወርዳለሁ” አለ። 2 ሳሙኤል 2:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ሦስቱ የጽሩያ+ ልጆች ኢዮዓብ፣+ አቢሳ+ እና አሳሄል+ እዚያ ነበሩ፤ አሳሄል በመስክ ላይ እንዳለች የሜዳ ፍየል ፈጣን ሯጭ ነበር። 2 ሳሙኤል 23:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 የጽሩያ+ ልጅ የኢዮዓብ ወንድም አቢሳ+ የሌሎች ሦስት ሰዎች መሪ ነበር፤ እሱም ጦሩን ሰብቆ 300 ሰው ገደለ፤ እንደ ሦስቱም ሰዎች ዝነኛ ነበር።+ 1 ዜና መዋዕል 2:15, 16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ስድስተኛውን ልጁን ኦጼምን እና ሰባተኛውን ልጁን ዳዊትን+ ወለደ። 16 እህቶቻቸው ጽሩያ እና አቢጋኤል+ ነበሩ። የጽሩያ ወንዶች ልጆች ሦስት ሲሆኑ እነሱም አቢሳ፣+ ኢዮዓብ+ እና አሳሄል+ ነበሩ።
6 ከዚያም ዳዊት ሂታዊውን+ አሂሜሌክንና የኢዮዓብ ወንድም የሆነውን የጽሩያን+ ልጅ አቢሳን+ “ሳኦል ወደሰፈረበት ቦታ አብሮኝ የሚወርድ ማን ነው?” አላቸው። አቢሳም “እኔ አብሬህ እወርዳለሁ” አለ።
15 ስድስተኛውን ልጁን ኦጼምን እና ሰባተኛውን ልጁን ዳዊትን+ ወለደ። 16 እህቶቻቸው ጽሩያ እና አቢጋኤል+ ነበሩ። የጽሩያ ወንዶች ልጆች ሦስት ሲሆኑ እነሱም አቢሳ፣+ ኢዮዓብ+ እና አሳሄል+ ነበሩ።