2 ሳሙኤል 16:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 የዳዊት ወዳጅ* አርካዊው+ ኩሲም+ ልክ ወደ አቢሴሎም እንደገባ አቢሴሎምን “ንጉሡ ለዘላለም ይኑር!+ ንጉሡ ለዘላለም ይኑር!” አለው። 1 ዜና መዋዕል 27:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 አኪጦፌል+ የንጉሡ አማካሪ ነበር፤ አርካዊው ኩሲ+ ደግሞ የንጉሡ ወዳጅ* ነበር።