-
2 ሳሙኤል 8:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 የአኪጡብ ልጅ ሳዶቅና+ የአብያታር ልጅ አሂሜሌክ ካህናት ነበሩ፤ ሰራያህ ደግሞ ጸሐፊ ነበር።
-
-
2 ሳሙኤል 15:35አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
35 ካህናት የሆኑት ሳዶቅና አብያታር እዚያው ከአንተ ጋር አይደሉም? ከንጉሡ ቤት የምትሰማውን ነገር ሁሉ ካህናት ለሆኑት ለሳዶቅና ለአብያታር ንገራቸው።+
-