-
ዘፍጥረት 32:1, 2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
32 ከዚያም ያዕቆብ ጉዞውን ቀጠለ፤ የአምላክ መላእክትም አገኙት። 2 ያዕቆብም ልክ እንዳያቸው “ይህ የአምላክ ሰፈር ነው!” አለ። በመሆኑም የቦታውን ስም ማሃናይም* አለው።
-
-
ኢያሱ 13:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 በተጨማሪም ሙሴ ለጋድ ነገድ ይኸውም ለጋዳውያን በየቤተሰባቸው ርስት ሰጣቸው፤
-