2 ሳሙኤል 18:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 የሳዶቅ ልጅ አኪማዓስም+ “ይሖዋ ንጉሡን ከጠላቶቹ እጅ ነፃ በማውጣት ስለፈረደለት+ እባክህ እየሮጥኩ ሄጄ ወሬውን ልንገረው” አለ።