-
2 ሳሙኤል 18:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 ከዚያም ኢዮዓብ አንድ ኩሻዊ+ ጠርቶ “ሂድ፣ ያየኸውን ነገር ለንጉሡ ንገረው” አለው። በዚህ ጊዜ ኩሻዊው ለኢዮዓብ ከሰገደ በኋላ እየሮጠ ሄደ።