1 ሳሙኤል 9:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ሳሙኤል፣ ሳኦልን ባየው ጊዜ ይሖዋ “‘ሕዝቤን የሚገዛው* እሱ ነው’ ብዬ የነገርኩህ ሰው ይህ ነው” አለው።+