-
መዝሙር 72:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
72 አምላክ ሆይ፣ ፍርዶችህን ለንጉሡ ስጥ፤
ጽድቅህንም ለንጉሡ ልጅ አጎናጽፍ።+
-
-
መዝሙር 72:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 እሱ በታጨደ ሣር ላይ እንደሚዘንብ ዝናብ፣
ምድርንም እንደሚያጠጣ ካፊያ ይወርዳል።+
-