-
1 ሳሙኤል 22:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 በመሆኑም የሞዓብ ንጉሥ ጋ አስቀመጣቸው፤ እነሱም ዳዊት በተራራው ላይ ምሽግ ውስጥ በነበረበት ጊዜ ሁሉ እዚያ ተቀመጡ።+
-
-
1 ዜና መዋዕል 12:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 በተጨማሪም ከቢንያምና ከይሁዳ ሰዎች መካከል አንዳንዶቹ ዳዊት ወደሚኖርበት ወደ ምሽጉ መጡ።+
-