2 ሳሙኤል 8:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 የጽሩያ ልጅ ኢዮዓብ+ የሠራዊቱ አዛዥ ነበር፤ የአሂሉድ ልጅ ኢዮሳፍጥ+ ታሪክ ጸሐፊ ነበር። 2 ሳሙኤል 20:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ኢዮዓብ የመላው የእስራኤል ሠራዊት አዛዥ ነበር፤+ የዮዳሄ+ ልጅ በናያህ+ ደግሞ በከሪታውያንና በጴሌታውያን+ ላይ የበላይ ነበር።