2 ሳሙኤል 5:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ዳዊት በነገሠ ጊዜ 30 ዓመቱ ነበር፤ ለ40 ዓመትም ገዛ።+ 1 ዜና መዋዕል 29:26, 27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 በዚህ መንገድ የእሴይ ልጅ ዳዊት በእስራኤል ሁሉ ላይ ገዛ፤ 27 በእስራኤልም ላይ ንጉሥ ሆኖ የገዛበት ጊዜ ርዝመት* 40 ዓመት ነበር። በኬብሮን ለ7 ዓመት፣+ በኢየሩሳሌም ደግሞ ለ33 ዓመት ነገሠ።+
26 በዚህ መንገድ የእሴይ ልጅ ዳዊት በእስራኤል ሁሉ ላይ ገዛ፤ 27 በእስራኤልም ላይ ንጉሥ ሆኖ የገዛበት ጊዜ ርዝመት* 40 ዓመት ነበር። በኬብሮን ለ7 ዓመት፣+ በኢየሩሳሌም ደግሞ ለ33 ዓመት ነገሠ።+