-
መዝሙር 7:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 የሚያመጣው ችግር በራሱ ላይ ይመለሳል፤+
የዓመፅ ድርጊቱ በገዛ አናቱ ላይ ይወርዳል።
-
-
ምሳሌ 5:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 ክፉ ሰው የገዛ ጥፋቱ ወጥመድ ይሆንበታል፤
ኃጢአቱም እንደ ገመድ ተብትቦ ይይዘዋል።+
-