-
1 ነገሥት 19:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ይሖዋም እንዲህ አለው፦ “ወደ ደማስቆ ምድረ በዳ ተመልሰህ ሂድ። እዚያም ስትደርስ ሃዛኤልን+ በሶርያ ላይ ንጉሥ አድርገህ ቀባው።
-
-
ኢሳይያስ 7:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 የሶርያ ራስ ደማስቆ፣
የደማስቆ ራስ ደግሞ ረጺን ነውና።
ኤፍሬም በ65 ዓመት ውስጥ
ብትንትኑ ወጥቶ ሕዝብ መሆኑ ይቀራል።+
-