2 ዜና መዋዕል 13:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 የዳዊት ልጅ የሰለሞን አገልጋይ የነበረው የናባጥ ልጅ ኢዮርብዓም+ ግን ተነስቶ በጌታው ላይ ዓመፀ።+