-
2 ዜና መዋዕል 11:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 በመላው እስራኤል ያሉት ካህናትና ሌዋውያንም የነበሩበትን ክልል በሙሉ ለቀው በመሄድ ከእሱ ጎን ቆሙ።
-
-
2 ዜና መዋዕል 11:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 የእስራኤልን አምላክ ይሖዋን ለመፈለግ ከልባቸው ቆርጠው የተነሱ ከሁሉም የእስራኤል ነገዶች የተውጣጡ ሰዎች ለአባቶቻቸው አምላክ ለይሖዋ መሥዋዕት ለማቅረብ ካህናቱንና ሌዋውያኑን ተከትለው ወደ ኢየሩሳሌም መጡ።+
-