-
2 ሳሙኤል 11:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 በደብዳቤውም ላይ “ኦርዮን ውጊያው በተፋፋመበት ግንባር መድበው። እሱም ተመቶ እንዲሞት እናንተ ከኋላው አፈግፍጉ” ብሎ ጻፈ።+
-
-
መዝሙር 51:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫአዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ። ከቤርሳቤህ ጋር ግንኙነት ከፈጸመ በኋላ ነቢዩ ናታን መጥቶ ባነጋገረው ጊዜ ዳዊት ያቀረበው ማህሌት።+
-