ኢሳይያስ 41:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 አማልክት መሆናችሁን እንድናውቅወደፊት የሚሆነውን ነገር ንገሩን።+ አዎ፣ አይተን በአድናቆት እንድንዋጥመልካምም ሆነ ክፉ፣ የሆነ ነገር አድርጉ።+