ዘፍጥረት 32:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ሰውየውም “ከእንግዲህ ወዲህ ስምህ እስራኤል* እንጂ ያዕቆብ አይባልም፤+ ምክንያቱም ከአምላክም ሆነ ከሰዎች ጋር ታግለህ+ በመጨረሻ አሸንፈሃል” አለው። ዘፍጥረት 32:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 በመሆኑም ያዕቆብ “አምላክን ፊት ለፊት አይቼ እንኳ ሕይወቴ ተርፏል”*+ በማለት የቦታውን ስም ጰኒኤል*+ አለው። ዘፍጥረት 35:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 አምላክም “ስምህ ያዕቆብ ነው።+ ከእንግዲህ ያዕቆብ ተብለህ አትጠራም፤ ከዚህ ይልቅ ስምህ እስራኤል ይባላል” አለው። ስለዚህ እስራኤል ብሎ ጠራው።+ ኢሳይያስ 48:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 48 እናንተ ራሳችሁን በእስራኤል ስም የምትጠሩ፣+ከይሁዳ ምንጭ የፈለቃችሁ፣*በእውነትና በጽድቅ ባይሆንምበይሖዋ ስም የምትምሉና+የእስራኤልን አምላክ የምትጠሩየያዕቆብ ቤት ሆይ፣ ይህን ስሙ።+
48 እናንተ ራሳችሁን በእስራኤል ስም የምትጠሩ፣+ከይሁዳ ምንጭ የፈለቃችሁ፣*በእውነትና በጽድቅ ባይሆንምበይሖዋ ስም የምትምሉና+የእስራኤልን አምላክ የምትጠሩየያዕቆብ ቤት ሆይ፣ ይህን ስሙ።+