-
ዘፀአት 20:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 ከድንጋይ መሠዊያ የምትሠራልኝ ከሆነ በተጠረቡ ድንጋዮች አትሥራው።+ ምክንያቱም ድንጋዮቹን በመሮህ ከጠረብካቸው ታረክሳቸዋለህ።
-
-
ዘዳግም 27:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 የአምላክህን የይሖዋን መሠዊያ ካልተጠረበ ድንጋይ ሥራ፤ በላዩም ላይ ለአምላክህ ለይሖዋ የሚቃጠሉ መባዎችን አቅርብ።
-