-
ዘኁልቁ 16:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 ሙሴም እንዲህ አለ፦ “እነዚህን ነገሮች ሁሉ የማደርገው ከልቤ አመንጭቼ ሳይሆን* ይሖዋ ልኮኝ መሆኑን በዚህ ታውቃላችሁ፦
-
-
ዮሐንስ 11:42አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
42 እውነት ነው፣ ሁልጊዜ እንደምትሰማኝ አውቃለሁ፤ ይህን ያልኩት ግን እዚህ የቆሙት ሰዎች አንተ እንደላክኸኝ ያምኑ ዘንድ ነው።”+
-