መሳፍንት 5:20, 21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ከዋክብት ከሰማይ ተዋጉ፤በምሕዋራቸው ላይ ሆነው ከሲሳራ ጋር ተዋጉ። 21 የቂሾን ወንዝ፣ጥንታዊው ወንዝ፣ የቂሾን ወንዝ ጠራርጎ ወሰዳቸው።+ ነፍሴ* ሆይ፣ ብርቱዎቹን ረገጥሽ። መዝሙር 83:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 በምድያም እንዳደረግከው፣በቂሾንም ጅረት* በሲሳራና በያቢን ላይ እንዳደረግከው አድርግባቸው።+
20 ከዋክብት ከሰማይ ተዋጉ፤በምሕዋራቸው ላይ ሆነው ከሲሳራ ጋር ተዋጉ። 21 የቂሾን ወንዝ፣ጥንታዊው ወንዝ፣ የቂሾን ወንዝ ጠራርጎ ወሰዳቸው።+ ነፍሴ* ሆይ፣ ብርቱዎቹን ረገጥሽ።