-
1 ሳሙኤል 14:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ከዚያም በእርሻው ውስጥ በሰፈረው ሠራዊትና በጦር ሰፈሩ ውስጥ በነበረው ሕዝብ ሁሉ መካከል ሽብር ተነዛ፤ ሌላው ቀርቶ ወራሪ ቡድኖቹ+ እንኳ ተሸበሩ። ምድሪቱም መንቀጥቀጥ ጀመረች፤ ከአምላክ የመጣ ሽብርም ወረደባቸው።
-
-
ኢዮብ 9:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ምድርን ከስፍራዋ ያናውጣታል፤
በመሆኑም ምሰሶዎቿ ይንቀጠቀጣሉ።+
-