1 ነገሥት 20:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ሆኖም አንድ ነቢይ ወደ እስራኤል ንጉሥ ወደ አክዓብ+ ቀርቦ “ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘ይህን እጅግ ብዙ ሕዝብ ትመለከታለህ? እኔ ዛሬ በእጅህ አሳልፌ እሰጥሃለሁ፤ አንተም እኔ ይሖዋ እንደሆንኩ ታውቃለህ’” አለው።+
13 ሆኖም አንድ ነቢይ ወደ እስራኤል ንጉሥ ወደ አክዓብ+ ቀርቦ “ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘ይህን እጅግ ብዙ ሕዝብ ትመለከታለህ? እኔ ዛሬ በእጅህ አሳልፌ እሰጥሃለሁ፤ አንተም እኔ ይሖዋ እንደሆንኩ ታውቃለህ’” አለው።+