-
2 ነገሥት 6:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 ከጊዜ በኋላ የሶርያ ንጉሥ ቤንሃዳድ ሠራዊቱን ሁሉ ሰብስቦ በመውጣት ሰማርያን ከበበ።+
-
-
2 ዜና መዋዕል 18:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 በመሆኑም ሚካያህ እንዲህ በማለት ተናገረ፦ “እስራኤላውያን ሁሉ እረኛ እንደሌላቸው በጎች በተራሮች ላይ ተበታትነው አያለሁ።+ ይሖዋም ‘እነዚህ ጌታ የላቸውም። እያንዳንዳቸው በሰላም ወደየቤታቸው ይመለሱ’ ብሏል።”
-