ዘፀአት 20:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 “በባልንጀራህ ላይ ምሥክር ሆነህ ስትቀርብ በሐሰት አትመሥክር።+ ዘዳግም 17:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ሞት የሚገባው ሰው ሁለት ወይም ሦስት ሰዎች በሚሰጡት ምሥክርነት*+ ይገደል። አንድ ምሥክር በሚሰጠው ቃል ብቻ መገደል የለበትም።+