-
2 ነገሥት 10:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 እነሱም ደብዳቤው እንደደረሳቸው 70ዎቹን የንጉሡን ልጆች ወስደው አረዷቸው፤+ ከዚያም ጭንቅላታቸውን በቅርጫቶች ውስጥ አድርገው ወደ ኢይዝራኤል ላኩለት።
-
-
2 ነገሥት 10:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 በተጨማሪም ኢዩ በኢይዝራኤል ከአክዓብ ቤት የቀሩትን ሁሉ እንዲሁም ታዋቂ የሆኑ ሰዎቹን፣ ወዳጆቹንና ካህናቱን አንድም ሳያስቀር ገደላቸው።+
-