-
2 ዜና መዋዕል 18:4, 5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ሆኖም ኢዮሳፍጥ የእስራኤልን ንጉሥ “እባክህ፣ በመጀመሪያ ይሖዋ ምን እንደሚል ጠይቅ” አለው።+ 5 በመሆኑም የእስራኤል ንጉሥ 400 የሚሆኑ ነቢያትን አንድ ላይ ሰብስቦ “ራሞትጊልያድን ለመውጋት ልዝመት ወይስ ይቅርብኝ?” አላቸው። እነሱም “ዝመት፤ እውነተኛው አምላክ በንጉሡ እጅ አሳልፎ ይሰጣታል” አሉት።
-