1 ነገሥት 15:11, 12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 አሳ እንደ አባቱ እንደ ዳዊት በይሖዋ ፊት ትክክል የሆነውን ነገር አደረገ።+ 12 እሱም የቤተ መቅደስ ቀላጮችን* ከምድሪቱ አባረረ፤+ እንዲሁም አባቶቹ የሠሯቸውን አስጸያፊ ጣዖቶች* በሙሉ አስወገደ።+
11 አሳ እንደ አባቱ እንደ ዳዊት በይሖዋ ፊት ትክክል የሆነውን ነገር አደረገ።+ 12 እሱም የቤተ መቅደስ ቀላጮችን* ከምድሪቱ አባረረ፤+ እንዲሁም አባቶቹ የሠሯቸውን አስጸያፊ ጣዖቶች* በሙሉ አስወገደ።+