-
ማቴዎስ 14:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 እነሱም “ከአምስት ዳቦና ከሁለት ዓሣ በስተቀር እዚህ ምንም ነገር የለንም” አሉት።
-
-
ማርቆስ 8:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ደቀ መዛሙርቱ ግን “በዚህ ገለልተኛ ስፍራ እነዚህን ሰዎች የሚያጠግብ በቂ ዳቦ ከየት ማግኘት ይቻላል?” ሲሉ መለሱለት።
-