2 ነገሥት 1:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የይሖዋ መልአክ ግን ቲሽባዊውን ኤልያስን*+ እንዲህ አለው፦ “ተነስተህ የሰማርያን ንጉሥ መልእክተኞች ለማግኘት ውጣ፤ እንዲህም በላቸው፦ ‘የኤቅሮንን አምላክ ባአልዜቡብን ለመጠየቅ የምትሄዱት በእስራኤል አምላክ ስለሌለ ነው?+
3 የይሖዋ መልአክ ግን ቲሽባዊውን ኤልያስን*+ እንዲህ አለው፦ “ተነስተህ የሰማርያን ንጉሥ መልእክተኞች ለማግኘት ውጣ፤ እንዲህም በላቸው፦ ‘የኤቅሮንን አምላክ ባአልዜቡብን ለመጠየቅ የምትሄዱት በእስራኤል አምላክ ስለሌለ ነው?+