2 ነገሥት 5:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ሆኖም ኤልሳዕ “ሄደህ ዮርዳኖስ ውስጥ ሰባት ጊዜ+ ታጠብ፤+ ሥጋህም ይፈወሳል፤ ንጹሕም ትሆናለህ” ብሎ እንዲነግረው መልእክተኛ ላከ።