-
ሉቃስ 17:15, 16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ከእነሱ አንዱ እንደተፈወሰ ባየ ጊዜ አምላክን በታላቅ ድምፅ እያመሰገነ ተመለሰ። 16 ኢየሱስ እግር ላይ ተደፍቶም አመሰገነው። ሰውየውም ሳምራዊ+ ነበር።