-
2 ነገሥት 5:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 የሶርያም ንጉሥ “እንግዲያው ሂድ! እኔም ለእስራኤል ንጉሥ ደብዳቤ እልክለታለሁ” አለ። እሱም አሥር ታላንት* ብር፣ 6,000 ሰቅል ወርቅና አሥር ቅያሪ ልብሶች ይዞ ሄደ።