2 ነገሥት 5:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 እሱ ግን “በማገለግለውና* ሕያው በሆነው በይሖዋ እምላለሁ፣ ምንም ነገር አልቀበልም”+ አለው። ንዕማን እንዲቀበለው ቢወተውተውም ፈቃደኛ አልሆነም።