2 ነገሥት 8:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 የእስራኤል ንጉሥ የአክዓብ ልጅ ኢዮራም+ በነገሠ በአምስተኛው ዓመት የይሁዳ ንጉሥ የኢዮሳፍጥ ልጅ ኢዮራም ነገሠ፤+ በዚህ ጊዜ ኢዮሳፍጥ በይሁዳ ንጉሥ ሆኖ ይገዛ ነበር።
16 የእስራኤል ንጉሥ የአክዓብ ልጅ ኢዮራም+ በነገሠ በአምስተኛው ዓመት የይሁዳ ንጉሥ የኢዮሳፍጥ ልጅ ኢዮራም ነገሠ፤+ በዚህ ጊዜ ኢዮሳፍጥ በይሁዳ ንጉሥ ሆኖ ይገዛ ነበር።