-
ዘፍጥረት 37:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 በኋላም ሮቤል ወደ ውኃ ጉድጓዱ ተመልሶ ዮሴፍ በዚያ አለመኖሩን ሲመለከት ልብሱን ቀደደ።
-
-
1 ነገሥት 21:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 አክዓብም ይህን እንደሰማ ልብሱን ቀደደ፤ ማቅም ለበሰ፤ ጾመ፤ እንዲሁም ማቅ ላይ ይተኛና በሐዘን ተኮራምቶ ይሄድ ነበር።
-