-
ኢያሱ 8:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 እንዲህም ሲል አዘዛቸው፦ “እንግዲህ እናንተ ከከተማዋ በስተ ጀርባ አድፍጣችሁ ትጠብቃላችሁ። ከከተማዋ ብዙ አትራቁ፤ ሁላችሁም በተጠንቀቅ ጠብቁ።
-
-
መሳፍንት 20:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 ከዚያም እስራኤላውያን በጊብዓ ዙሪያ አድፍጠው የሚጠባበቁ+ ሰዎች አስቀመጡ።
-
-
መሳፍንት 20:37አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
37 አድፍጠው የነበሩትም ሰዎች በፍጥነት እየተንደረደሩ ወደ ጊብዓ ሄዱ። ከዚያም በየቦታው ተሰራጭተው ከተማዋን በሙሉ በሰይፍ መቱ።
-