-
1 ነገሥት 21:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 እነዚህ ነገሮች ከተከናወኑ በኋላ ከኢይዝራኤላዊው ከናቡቴ የወይን እርሻ ጋር በተያያዘ አንድ ሁኔታ ተከሰተ፤ የወይን እርሻው የሚገኘው በኢይዝራኤል+ ውስጥ ከሰማርያው ንጉሥ ከአክዓብ ቤተ መንግሥት አጠገብ ነበር።
-
-
1 ነገሥት 21:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ኤልዛቤልም ናቡቴ በድንጋይ ተወግሮ መሞቱን እንደሰማች አክዓብን “ኢይዝራኤላዊው ናቡቴ በገንዘብ ሊሸጥልህ ያልፈለገውን የወይን እርሻውን ተነስና ውረስ፤+ ምክንያቱም ናቡቴ በሕይወት የለም፤ ሞቷል” አለችው።
-