1 ሳሙኤል 15:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ደግሞም የእስራኤል ክቡር+ አይዋሽም+ ወይም ሐሳቡን አይቀይርም፤* ምክንያቱም እሱ ሐሳቡን ይቀይር* ዘንድ+ የሰው ልጅ አይደለም።” ኢሳይያስ 14:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ወስኗልና፤ውሳኔውን ማን ሊያጨናግፍ ይችላል?+ እጁ ተዘርግቷል፤ማንስ ሊያጥፈው ይችላል?+