2 ዜና መዋዕል 24:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ኢዮዓስ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው ሰባት ዓመት ነበር፤+ በኢየሩሳሌም ሆኖ 40 ዓመት ገዛ። እናቱ ጺብያ የተባለች የቤርሳቤህ+ ተወላጅ ነበረች።