2 ዜና መዋዕል 24:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ኢዮዓስ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው ሰባት ዓመት ነበር፤+ በኢየሩሳሌም ሆኖ 40 ዓመት ገዛ። እናቱ ጺብያ የተባለች የቤርሳቤህ+ ተወላጅ ነበረች። 2 ኢዮዓስ ካህኑ ዮዳሄ በነበረበት ዘመን ሁሉ በይሖዋ ፊት መልካም የሆነውን ነገር አደረገ።+
24 ኢዮዓስ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው ሰባት ዓመት ነበር፤+ በኢየሩሳሌም ሆኖ 40 ዓመት ገዛ። እናቱ ጺብያ የተባለች የቤርሳቤህ+ ተወላጅ ነበረች። 2 ኢዮዓስ ካህኑ ዮዳሄ በነበረበት ዘመን ሁሉ በይሖዋ ፊት መልካም የሆነውን ነገር አደረገ።+